የኢኮኖሚ ዕድገቱ ሲፈተሽ
በቅርቡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህኅበር በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ዓመታዊውን አለም አቀፍ ኮንፈረንስ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ስብሰባው ከሌሎች አመታት በተሻለ በጥራትም ሆነ በብዛት ወረቀቶች የቀረቡበት በመሆኑ የሚደነቅ ነበር፡፡…ጥናቶቹ እንደሚያሳዩት የግብርና ምርታማነት ዕድገት ከዓመት ዓመት እየቀነሰ ነው፡፡ ገበሬው የተሻሻሉ የምርት ግብዓቶችን የመጠቀም ፍላጎቱም እጅግ ዝቅተኛ ሲሆን፣ ከግብርና ልማት ሠራተኞች ጋር ያለው ትብብርም አመርቂ አይደለም፡፡ እውነታው እንዲህ ከሆነ፣ ጥያቄው፣ “በየቀኑ የሚደሰኮርልን ተስፈንጣሪ የምርት ዕድገት ከየት መጣ?” ነው፡፡
Read more
19 July 2010 