Archive | News RSS feed for this section

City Administration’s First Attempt to Collect 600,000,000 Fails

“I tried to give them 30 birr, explaining that this is the amount that I could pay. They refused to accept the money, arguing that the least amount of money one can pay in this kind of business is 50 birr,” continues the barber. “They even threatened to write my name on the list of people who are resistant to pay, and I told them that they can do as they wish. So they wrote my name and went.”

Read more

ቋሚ የችርቻሮ ዋጋ ተመን ይፋ ተደረገ

ይህ እርምጃ መንግስት ለ19 ዓመታት ሲናገርለትን የነበረውን “አፍአዊ” የነጻ ገበያ ትርክት አፈር ማልበሱን ያወጀበት እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የልማታዊ መንግስት ወግ መነገር ከጀመረበት ወቅት ወዲህ ደግሞ የኢሕአዴግ የገበያ ሥርዓት ለውጥ ትልቁ እርምጃ ነው፡፡ ከጥቂት አመታት በፊት የችርቻሮ መደብሮች የዋጋ ተመኖችን ዝርዝር እንዲለጥፉ ማስገደዱ የሚታወስ ቢኾንም የዋጋ ተመን ላይ ተሳትፎ አልነበረውም፡፡

Read more
abbbbb

የዓውደ አመት ገበያው አልደራም

(ሙሉ ገ.) በዘንድሮው የኢትዮጵያ የገና በዓል ገበያ በኑሮ ውድነት፣ የብር የመግዛት አቅም መዳከምና በዋጋ ግሽበት ሳቢያ ከገዢው ይልቅ ጠያቂው መበራከቱን ነጋዴዎች አስታወቁ። “ከነጋ ብዙ ሰው መጥቶ እስኪታክተኝ ድረስ በጎቼን እያገላበጠ ተመልክቶ ዋጋ ጠይቆኛል” መርካቶ አባኮራን ሰፈር  ያነጋገርናቸው አቶ ገዝሙ ይሁነኝ የተባሉ የበግ ነጋዴ ። “በዚህ ታላቅ በዓል ዋዜማ ማልጄ ወጥቼ የሸጥኩት ሦስት በጎችና አንድ ወጠጤ [...]

Read more

በቅርቡ ለሚካሄደው የኦሮሞ ልማት ማኅበር (ኦልማ) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገንዘብ ሊያዋጡ የሚችሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በመለየት ላይ ናቸው

(ሙሉ ገ) የኦህዴድ ካድሬዎች በቅርቡ ለሚካሄደው የኦሮሞ ልማት ማኅበር (ኦልማ) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገንዘብ ሊለግሱ የሚችሉ ግለሰቦችንና ድርጅቶችን  በደረጃ በመለየት ላይ ናቸው። ካድሬዎቹ ገንዘብ ሊለግሱ የሚችሉ ግለሰቦችንና ድርጅቶችን በደረጃ በመለየትና ገንዘብ ሊሰባሰብባቸው የሚችሉባቸውን መንገዶች በመለየት ላይ ናቸው ብለዋል የአዲስ ነገር ምንጮች።  የኢህአዴግ ግንባር ፓርቲ ካድሬዎች እና የአጋር ፓርቲዎች አባላት አጋዥና ድጋፍ ሰጪ ሥራዎችን እየሰሩ ነው። [...]

Read more

የአገር ቤት ጋዜጦች ምን ጻፉ?

ዶክተር አሸብር እያጠቁ ነው! የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ ብቸኛው የግል የፓርላማ አባል፣ ምናልባትም የወደፊቱ ርእሰ ብሔር ዶ/ር አሸብር ከመሰናዘርያ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አቶ መለስ ዜናዊን ለማሞካሸት ትንፋሽም ቃላትም ያጠራቸው ይመስላል፡፡ ሁለት ገፅ ሙሉ በሚሸፍነው ቃለ ምልልሳቸው የአቶ መለስን ስም ያልጠሩበት አንቀፅ ለማግኘት ያስቸግራል፡፡ የዶን፣ የአልማታ፣ የማስተርዴንት የጥርስ ህክምና ማእከላት [...]

Read more