ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ 1197.60 ሣንቲም የጡረታ አበል እንዲከፈላቸው ተወሰነ
የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ 1197.60 ሣንቲም የጡረታ አበል እንዲከፈላቸው ተወሰነ። የመጀመርያ የጡረታ አበላቸውን ትላንት ጥቅምት 17 ቀን 2003 ዓ.ም የተቀበሉት ዶክተር ነጋሶ በቀድሞ ፕሬዝዳንትነታቸው ሊያገኙ የሚገባቸውን ሕጋዊ ጥቅማ ጥቅም እስከ አሁን ማግኘት እንዳልቻሉ ለአዲስ ነገር ገልጸዋል። በተከበረላቸው የጡረታ ገንዘብ ላይ አስተያየታቸውን ለአዲስ ነገር የሰጡት ዶክተር ነጋሶ “በዚህ የኑሮ ውድነት እንዴት ተደርጎ ነው በ1197 [...]
Read more
29 October 2010 